ለሙዚቃ አፍቃሪዎቼ በሙሉ

ከጥቂት ሳምንት በፊት የዳግማዊ ሚኒሊክን መቶኛ አመት የሞት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በእንቁ መጵሔት ተጋብዤ ቃለ ምልልስ አድርጌአለሁኝ። ይሀዉ ዉይይታችን  በ “አመጣጡን ያየ አካሄዱን ያዉቃል “ እርዕስ ስር ለህዝብ እንደቀረበ አዉቃለሁ። ከዚህ ዉጪ እኔ በማላዉቀዉ ሁኔታ መጵሔቱ በሰራዉ ስህተት ፎቶዬን በሌላ አነጋገር አጅቦ ያወጣዉን ከኔ እምነትም ሆን ጉዞ ጋር የሚራመድ ጉዳይ አይደለም። ይህንኑ ለማረጋገጥ “አመጣጡን ያየ አካሄዱን ያዉቃል” በሚል ርዕስ ስር በወጣዉ መጵሔት መልክቶቼን በማየት ማረጋገጥ ይቻላል። ያም ሆኖ መጵሔቱ በሰራዉ ስህተት እርምት አድርጎ ይቅርታም ጠይቆናል። ጉዞዬ የፍቅር የአንድነት እና የቅር ባይነት ነዉና ይህንንም ጉዳይ በዚሁ ስሜት ውስጥ እናስተናግደዋለን።

ፍቅር ያሽንፋል

ቴዎድሮስ ካሳሁን8 Responses

 1. Daandii Qajeelaa says:

  Minilik II is Evil for Oromos. It looks like Teddy Afro is another Evil son of Minilik II. Sad, I will discard his music. Very sad!!!!

 2. Belew says:

  It doesn’t seem like Enqu Megazine acknowledged the apology you were talking about. Dealing with one ethnic is not like dealing with one homeless! Upraising genociders will leads……… and

 3. Believe me Teddy if you dont apologize oromoo ppl officially you pay for that.

 4. Demmelas Argaw says:

  Dear Teddy;
  I want to take this opportunity to thank you for being an outstanding muscian. You are a person who sings about peace,unity,and equality. Never and ever give a chance for someone or some group to define you as a person and as muscian but your work.Fear never win. History is/will be on your side. May the almighty of God bless you and your family!!!
  D.E

 5. selamu shirtawi says:

  manim yefelegewn bil egna enwedihalen tedy ewinetim fikir yashenfallllllll

  selamu shirtawi
  from gondar uiversity

 6. Simon Getahun says:

  thanks teddy

 7. Bale Tedare says:

  ለራሳቸው መልካም ታሪክ መስራት ያልቻሉ የሌሎችን መልካም ታሪክ በማጉደፍ መደመጥ መታወቅ የሚሹ ጠባብዎች ወንዝ የማያሻግር አስተሳሰብ ይዘው ሰፋ ያለ ሀሳብ አእምሮ ያላቸውን የሰውን ልጅ ሁሉ አንድ የአዳም ዘር አድርገው ከሚቆጥሩ እና ፍቅርን ከሚሰብኩ ጋር የመጉዋዝ አቅም የሌላቸው ብዙ ሊያወሩ ይችላሉ ግን ሰሚ የላቸውም የራሳቸው ጠባብ አስተሳሰብ ጠልፎ ሲጥላቸው እና ከመንገድ ሲቀሩ እያየን ነው ቴዲ የፍቅር የአንድነት ሰው ነው እግዝአብሄር ይርዳው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

 8. selam says:

  A one who has mind will understand that such a thing will not come out from you. you are a man of Love we know that already.

Leave a Reply