ጉዞ ወደ ሄልስንኪ

taddi3

የቅዳሜዉ በአምስተርዳም ከተማ ላይ የሰራነዉ ስራ ጥራቱን ጠብቀዉ ከተሰሩ ስራዎች በግንባር ላይ ካሉት አንዱ ነዉ ብንል ለማጋነን አይደለም…ይህ ስራ ደረጃዉን ጠብቆ እንዲሰራ ላደረገዉ የሻሎም ኢንተርቴመንትን ስናመሰግን ከልብ ነዉ።…
አሁን ጉዞዉ ወደሄልስንኪ ሆኗል።….ከስራዎቻችች ዉስጥ በግንባር ላይ ካሉ ነገሮች ዉስጥ በትላልቅ ከተሞች እና በርካታ ህዝብ ባለበት ቦታ ላይ አለመወሰን ነዉና የመጀመሪያ ከተማ ልትሆን የነበረችዉ ወዳጅ የሄልስንኪ ከተማ የመጨረሻዉን የአዉሮፓ ታምታራም ክራርን ለመምታት ለፊታችን ቅዳሜ ተዘጋጅታለች።….እስካሁን በነበሩ ስራዎች እጅግ የተደሰትን ሲሆን መደምደሚያዉ ደሞ ታሪካዊ ይሆናል ብለን ተስፋ ስላለን ሁላችንም ወደ ፊላንድ ወደሚጋዘዉ የፍቅር ባቡር ውስጥ እንሳፈር።……
ታምታራም
ጉዞ ወደ ሄልስንኪ!

taddi 2Leave a Reply