Abu Dhabi Concert Cancelled

ለመላዉ ኢትዮጴያን ወገኖቻችን፡ በድጋሚ መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላችሁ እየተመኘን፡ በመስከረም አንድ 2006 በዱባዬ ከተማ ባቀረብነዉ ዝግጅት እንደተደሰታችሁ ተስፋ በማድረግ፡ መስከረም 3 ደሞ በአቡዳቢ ይካሄድ የነበረዉ ዝግጅት ከባንዱ አባሎቻችን መካከል የሶስቱ የስራ ፈቃድ ወረቀት በተያዘዉ የዝግጅት ቀን ባለመድረሱ ምክንያት፡ ዝግጅታችንን ለሟቃረጥ በመገደዳችን እያዘንን በሌላ ፕሮግራም እናንተን ለማስደሰት አስፈላጊዉ ቅድመ ሁኔታ እንደተሟላልን በቅርብ ጊዜ ዉስጥ እንደምንገኛኘ ተስፋ እናደርጋለን።
ፍቅር ያሸንፋል!
አቦጊዳ ባንድ

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.