We Condemn Violence Against Ethiopian in Arab Countries

በሳዉዲ አረቢያ በሚገኙ ኢትዮጲያዉያን ወገኖቻችን ላይ የተፈጠረዉን አሳዛኝ ሁኔታ ቀደም ሲል እንዳወገዝነዉ ሁሉ፡ ዛሬም ይህ በወንድሞቻችን እና በእህቶቻችን ላይ እየተካሄደ ላለዉ ኢሰብአዊ ድርጊት በድጋሚ ተቃውሞአችንን እያሳወቅን፡ እዛ ለሚገኙ ኢትዮጵያዉያን አቅማችን በፈቀደዉ መጠን  ሁሉ ከጎናችዉ እንደምንቆም  እየገለጵን፡ በደረሰዉ ሁኔታ ህይወታቸዉን ላጡት ወገኖች ቤተሰብ መጵናናትን እንመኛለን።

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.