ከጥቂት ሳምንት በፊት የዳግማዊ ሚኒሊክን መቶኛ አመት የሞት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በእንቁ መጵሔት ተጋብዤ ቃለ ምልልስ አድርጌአለሁኝ። ይሀዉ ዉይይታችን በ “አመጣጡን ያየ አካሄዱን ያዉቃል “ እርዕስ ስር ለህዝብ እንደቀረበ አዉቃለሁ። ከዚህ ዉጪ እኔ በማላዉቀዉ ሁኔታ መጵሔቱ በሰራዉ ስህተት ፎቶዬን በሌላ አነጋገር አጅቦ ያወጣዉን ከኔ እምነትም ሆን ጉዞ ጋር የሚራመድ ጉዳይ አይደለም። ይህንኑ ለማረጋገጥ “አመጣጡን ያየ አካሄዱን ያዉቃል” በሚል ርዕስ ስር በወጣዉ መጵሔት መልክቶቼን በማየት ማረጋገጥ ይቻላል። ያም ሆኖ መጵሔቱ በሰራዉ ስህተት እርምት አድርጎ ይቅርታም ጠይቆናል። ጉዞዬ የፍቅር የአንድነት እና የቅር ባይነት ነዉና ይህንንም ጉዳይ በዚሁ ስሜት ውስጥ እናስተናግደዋለን።
ፍቅር ያሽንፋል
ቴዎድሮስ ካሳሁን
Minilik II is Evil for Oromos. It looks like Teddy Afro is another Evil son of Minilik II. Sad, I will discard his music. Very sad!!!!
It doesn’t seem like Enqu Megazine acknowledged the apology you were talking about. Dealing with one ethnic is not like dealing with one homeless! Upraising genociders will leads……… and
Believe me Teddy if you dont apologize oromoo ppl officially you pay for that.
Dear Teddy;
I want to take this opportunity to thank you for being an outstanding muscian. You are a person who sings about peace,unity,and equality. Never and ever give a chance for someone or some group to define you as a person and as muscian but your work.Fear never win. History is/will be on your side. May the almighty of God bless you and your family!!!
D.E
manim yefelegewn bil egna enwedihalen tedy ewinetim fikir yashenfallllllll
selamu shirtawi
from gondar uiversity
thanks teddy
ለራሳቸው መልካም ታሪክ መስራት ያልቻሉ የሌሎችን መልካም ታሪክ በማጉደፍ መደመጥ መታወቅ የሚሹ ጠባብዎች ወንዝ የማያሻግር አስተሳሰብ ይዘው ሰፋ ያለ ሀሳብ አእምሮ ያላቸውን የሰውን ልጅ ሁሉ አንድ የአዳም ዘር አድርገው ከሚቆጥሩ እና ፍቅርን ከሚሰብኩ ጋር የመጉዋዝ አቅም የሌላቸው ብዙ ሊያወሩ ይችላሉ ግን ሰሚ የላቸውም የራሳቸው ጠባብ አስተሳሰብ ጠልፎ ሲጥላቸው እና ከመንገድ ሲቀሩ እያየን ነው ቴዲ የፍቅር የአንድነት ሰው ነው እግዝአብሄር ይርዳው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
A one who has mind will understand that such a thing will not come out from you. you are a man of Love we know that already.