የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል 1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር። 2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር። More from my siteGreat New Year ConcertStockholm rocks with our best concert!Last Show of “Tikur Sew” World TourTeddyAfro for First Time in Philadelphia Teddy Afro’s new album “Tikur Sew” officially inauguratedGreat Show of Australia, Melbourne
Be the first to comment