የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል

qatarshow2-14

1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር።

2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር።
qatarshow3-14


Leave a Reply