የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል 1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር። 2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር። More from my siteESFNA 30th Anniversary Closing NightBBC Focus on Africa with TeddyAfroለሙዚቃ አፍቃሪዎቼ በሙሉNew Single – በሰባ ደረጃThe Battle of Adwa – African VictoryCongratulation our National Team – Walias
Be the first to comment