የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል 1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር። 2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር። More from my siteThe Energetic Amsterdam Tikur Sew Show Arifzefen Is Partnering with TeddyAfro’s Musics StreamingArtist Hachalu Hundessa Shot Deadቴዲ አፍሮ Teddy Afro: AnbessaTeddy Afro at BB King NYCBest Concert in Washington DC on Labor Day
Be the first to comment