የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል 1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር። 2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር። More from my siteTeddy Afro at BB King NYCLausanne Switzerland First Week Show of 2015Teddy Afro – Alegeded (Live!) (Ethiopian Music)Ethiopia’s running squad and Teddy Afroሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭትBest Concert in Washington DC on Labor Day
Be the first to comment