የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል 1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር። 2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር። More from my site Legend & Superstar – Ticket is Available NowTeddy Afro accepted an Commendation Award from the City of San JoseTeddy Afro Arrives at Doha, Qatarጉዞ ወደ ሄልስንኪTeddy meets his youngest fans!!!Last Show of USA, in Denver
Be the first to comment