የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል 1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር። 2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር። More from my siteKickoff Concert Cancellation in Helsinki Event Date RescheduledAnother Successful Show in HawassaTikur Sew Show During The Trournament in GenevaArtist Tamrat Desta Passed AwayHappy Ethiopian New Year!!!
Be the first to comment