Blog

New Single – በሰባ ደረጃ

በሰባ ደረጃ ከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ በሰባ ደረጃዉ   አዝማች፡ በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ በፍቅር ማነቂያዉ ዶሮ […]

Blog

Great Show of Texas

Jul 18th, 2014 show in Houston Texas was exceptionally amazing show. Fans drove from Dallas, Austin and San Antonio to Houston to be part of this historic show. 10 years ago during ESFNA annual sport […]

Blog

Another Best Show In Minnesota

As usual it was nice to see our fans again in Minnesota for year 2014. We had a great show last year and our fans in Minnesota keep repeating history. We would like our fans, […]

No Picture
Blog

አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡

ሰኔ ግንቦት 23 2006  አለአግባብ እንዳይለቀቅ በተደረገው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ አስመልክቶ ያለንን አቋም በመግልፅ መግለጫ ማውጣታችን ይታወሳል፡፡ ምንም እንኳን መግለጫውን በድረ ገፃችን ላይ አትመን ለማውጣት ከመወሰናችን በፊት ጉዳዩን በተመለከተ ለኮካ ኮላ እና ወኪሉ […]

No Picture
Blog

ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ የተሰጠ መግለጫ

ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው  የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ ጋር ስለነበረው ግንኙነት ያለንን አቋም እንድንገልፅ በሚጎርፍልን ጥያቄዎች ምክኒያት ከፍተኛ ጫና ስደረግብን ቆይተናል፡፡ በበኩላችን በተገባው የውል ስምምነት […]