News

የካታር ዶሃ ዻይመንድ ሊግ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል

1, ዻይመንድ ሊግ ከመጀመሩ በፊት ቴዲ አፍሮ በአለም አሉ ከሚባሉት ታዋቂ አትሌቶች ጋራ በተመልካች ፊት ሰቴዲዮሙን በግልጥ መኪና ዞረዉ ነበር። 2, የካታር ዶሃ ኮንሰርት በሰላም ተጠናቆአል…በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያኖች ሌሎችም ዜጎች በኮንሰርቱ ላይ ታድመዉ ነበር።

Blog

Teddy Afro to Perform in Doha, Qatar on 2014 IAAF Diamond League

የሚቀጥለዉ የጥቁር ሰዉ ወደ ፍቅር ጉዞ ኮንሰርት በካታር ዶሃ ይሆናል።….የካታር የዳይመንድ ሊግ ባለፈዉ አመት አርቲስት ቴዲ አፍሮን እንደመረጠዉ ሁሉ…ዘንድሮም አርብ ግንቦት 1 ልክ የዳየመንድ ሊግ ውድድር እንዳበቃ ቴዲ አፍሮ መድረኩን ይቆጣጠራል… Welcome the world’s best […]

Blog

Successful Show in Khartoum

In Sudan Khartoum, it was another successful show with an amazing fans. Teddy Afro’s “Journey To Love” was attended by special guestes. General Abderhaman Elsadiq Elmahadi, Sudan President’s assistant, Mr. Eltaib Hassan Budawe  Federal Minister […]